Holy Trinity Elementary ,2016: post #4876 — TG.ME

ማስታወቂያ ለቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አንደኛ ደረጃና ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በሙሉ ፤ በጣም አስቸኳይ መረጃ እንድትልኩልን ስለመጠየቅ ፤ ባለ 16 አሃዝ ፍይዳ ቁጥር መታወቂያ ሊሰራላችሁ ስለሆነ በስልክ ቁጥር 0944522040 ቴክስት ከነ ሙሉ ስማችሁ በመፃፍ እስከ 12/12/2018 ጠዋት 3፡00 ሰአት ድረስ እንድትልኩ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ። ት/ቤቱ

August 17, 2026 1.4K