አዲስ ገቢ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ደንብ ልብስ/ዩኒፎርም/ ከወድሁ ማሟላት እንዳለባችሁ ይታወቃል ይሁን እንጂ የትምህርትቤታችንን ዩኒፎርም የት እንደምታሰፉና መጠኑንና አይነቱን ጭምር የምጠይቁን ወላጆች ስላላችሁ መረጃ ለመስጠት ያክል እንድሁም ለማሰፍትና ለመግዛት ለምትፈልጉ ወላጆች በስልክ ቁጥር 0924473976 በመደወል መረጃ ማግኛት ትችላላችሁ ።
August 14, 2026 1.6K