Holy Trinity Elementary ,2016: post #4872 — TG.ME

ቀን 01/12/2018 👉ለቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ነባር ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ፥ 👌የ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ተጀምሮ እስከ 30/11/2018 ድረስ በመመዝገብ ላይ መቆየታችን ቢታወቅም ነገር ግን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች እንዳላችሁ መረጃችን ያሳያል። ስለሆነም ለመጨረሻ ጊዜ ከ4-5/12/2018 ድረስ ብቻ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ሆኖም በተገለፀዉ የምዝገባ ጊዜ ቀን ውጭ የሚመጣ ተማሪ ቦታው በአድስ ተማሪ ቢሽፈንና ቦታ ባይኖር ለሚፈጠረው ችግር ትምህርት ቤቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወድሁ አጥብቀን እናሳዉቃለን። ት/ቤቱ

August 9, 2026 2K