Holy Trinity Elementary ,2016: post #4865 — TG.ME

ማስታወቂያ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን፥ለአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መደበኛና part-time መምህራን እንድሁም አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ ፤ 👉 ሰኞ ማለትም በቀን 27/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ላይ ስለ ጌት ቱጌዘር ፕሮግራም ለመነጋገርና ፕሮግራሙን ለማስኬድ ብሎም ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በቅድመ ዝግጅት ምዕራፎች ስለሚከናወኑ የትምህርት ቤት ተግባሮች ለመነጋገር ያመች ዘንድ በአስቸኳይ እንድትገኙልን ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን ። 👉ማሳሰቢያ 👌መቅረት ማርፈድ በፍፁም የተከለከለ ነው ። ት/ቤቱ

July 31, 2026 2.3K 2