@hope_loveee · 1.1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/hope_loveeeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 19, 2025per Telegram
We have been tracking it since September 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
📌 በእድሜ የገፋች ባልቴት ሴት ገንዘብ ለማውጣት ወደ ባንክ ሄደችና የባንክ ደብተሯን ለገንዘብ ሰጩ የባንክ ሰራተኛ እየሰጠች "100 ዶላር ማውጣት ፈልጌ ነው" አለችው። የባንክ ሰራተኛው፦ "ከ200 ዶላር በታች ገንዘብ ለማውጣት እባክሽን ኤቲኤም ተጠቀሚ"። ሴትዮዋ፦ "ለምን?" የባንክ ሰራተኛው በቁጣ የባንክ ደብተሯን መልሶ እየሰጣት "ይህ መመሪያ ነው፤ እባክሽን ከኋላ የሚጠብቁ ብዙ ደንበኞች አሉ! ሌላ ትዕዛዝ ከሌለ መንገድ ልቀቂልኝ!" ️️ባልቴቷ ለጥቂት ሰኮንዶች…
[media, no text]
ከፅጌረዳ ምኑ ይመችሀል? ከፅጌረዳ ! አዎ😊 እኔ ከፅጌረዳ ሚመቸኝ🤔 ምናባህ ታዝጋለህ ተናገር ፅጌረዳማ ራሷን አታስደፍርም የወደዳት በፍቅር ነው ሚቀርባት ለምን? እሾህ ና ውበት አላት እንደሷ ሁኚ
ምርጥ መፅሐፍ ልጋብዛችኋ ወንጀልና ፍርድ በዶስትዬቪስኪ ========= ሚጥጢ ነጥቦች ....አየህ ያልተማረ ገበሬና መሃላ ያልፈፀም መነኩሴ ብቻ ናቸው በምርመራ ላይ ሁሉንም ነገር የሚክዱት።ንቁ ሰው ግን የማይቀየሩ እና ከወንጀሉ ውጭ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ አይክድም። .....ቀኝህ የሰጠውን ግራህ አይይ ...እብደት አካላዊ ህመም ሳይሆን የአመክንዮ(ሎጅክ) ስህተትና የአመለካከት መንሸዋረር የሚፈጥረው ችግር ነው። የለውጥ አየር ፈላጊ ነህ።ስቃይን ተቀበል።ስቃይ ጥሩ ነ…
[media, no text]
የውሸት ሳቅ! ሁሌም በሳቅህ የምትዋሽ ከሆነ ሰው ፊለፊት አንድ ቀን ስትቀርብ ውሸቶችህ ሁሉ ያልቁብሃል! ምንም ቢረዝም አንድ ቀን መቋጫ አለው ሁሌ የምታስመስልባቸው ሁኔታወች አንድ ቀን ርዝመታቸው ይቆረጣል። ሁሌም ደህና ነኝ ብለህ ፈገግ የምትለው የውሸት ቃላት ያልቅብሃል፣ ሁሌም የምትስቀው የውሸት ፈገግታ የሆነ ቀን ይቆማል! ለምን ድምፅህ ቀዝቀዝ አለ፣ በተባልክ ግዜ... ለምን ፈገግታህ ቀነሰ በተባልክ ግዜ.. ለምን ሞቅ ያለው ሰላምታህ …