የእርዳታ ጥሪ
ለብዙ ዓመታት በጀሞ ፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ሲያገለግል የቆየው እና አሁንም በማገልገል ላይ ያለው ዲ/ን ቤዛ አስማረ በከፍተኛ ደረጃ እየታመመ ስለሆነ በተደጋጋሚ ሁለት ጊዜ ሰርጀሪ ተሰርቶ ህክምና ሲከታተል የቆየ ሲሆን አሁን ለሶስተኛ ጊዜ በህክምና ተረጋግጦ የልብ ኬዝ በመሆኑ እና በቶሎ ካልተሰራ ለህይወቱ አስጊ ደረጃ ላይ ነው ያለኽው ስለተባለ የተጠየቀው ገንዘብ ከአቅሙ በላይ ስለሆነ ሁላችንም ይህንን ጉዳይ ተመልክተን ለምናውቃቸውም ክርስትያኖች ጉዳዩን በማሳሰብ አስፈላጊውን ትብብር እንድናደርግለት በቅድስት ሥላሴ ስም እንጠይቃለን::
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000811514296 በርዕሰ ደብር ቀለመወርቅ መኳንንትና በወ/ሮ እለተወርቅ ገብረወልድ የተከፈተ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን::
አስተባባሪ ኮሚቴው!!!
1November 12, 2026 580