የአብዮት አደባባይ መካከለኛ ክሊኒክ (ዶ/ር ገዡ) ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ: የጤና መኮንን ፕሮፌሽናል
• ብዛት: 01 (አንድ)
• ጾታ: ወንድ
• ደመወዝ: በስምምነት
📋 የትምህርትና የስራ ልምድ:
ከታወቀ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በጤና መኮንን የተመረቀና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው።
በሙያው አግባብነት ያለው 6 ወር እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው።
ማሳሰቢያ: በግል የጤና ተቋም የስራ ልምድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ።
📅 የምዝገባና የፈተና ጊዜ:
- የምዝገባ ቀን: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት
- የፈተና ቀን: በ29/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
- ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲመጡ ሙሉ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ለመመዝገብ:
አስፈላጊ መረጃዎችን በቴሌግራም ወይም በኢሜል መላክ ይችላሉ፦
@healthinovation


