@hhtabdu · 2.2K subscribers
ስለ_የትኛውም_ሙስሊም_ይመለከተናል 🤝
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/hhtabduIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 21, 2023per Telegram
We have been tracking it since September 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ይህ የ 3 ወር የጋዛ ህፃን በረሀብ ምክንያት ዛሬ ህይወቱ አልፏል። ጋዛ የግፍ አይነቶች ሁሉ እየተሰሩ ቀጥለዋል። ለመግለፅም ሁሉም ነገር ያጥራል። መቃጠል ብቻ!
[media, no text]
የመጅሊስ ምርጫ ላይ ሚናችሁን ተወጡ! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም\ቤት ምርጫ ሊካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው። በግል ደግሞ ለኔ ይህ ምርጫ ከመጅሊስ ጋር የነበረኝ የእስካሁኑ ግንኙነትና ሚና እንዲያበቃ ስጠብቀው የነበረ ጊዜ በመሆኑ የምርጫው ስኬታማ ሆኖ መጠናቀቅ ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው።ምርጫው ይህን ዓላማውን ያሳካ ዘንድ በተከታታይ የምጽፋቸው ነገሮች እንዳሉ ሆነው ለዛሬ በጥቅሉ የሚከተሉትን ነጥቦችን ለማለት እወዳለሁ። 1) ይህን ምርጫ ሕዝበ ሙስሊሙ…
[media, no text]
https://vm.tiktok.com/ZMka5sKjw/
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
https://vm.tiktok.com/ZMk2Nje2j/