ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት… — Authentication of Educational Credentials — TG.ME

ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ  የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ
___________

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
👎12👍6
July 24, 2026 7.1K 14