@henao243 · 188 subscribers
“የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።” — ኤፌሶን 6፥11 በእግዚአብሔር ቃል ራሳችንን እንገንባ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/henao243Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 15, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
YISAKOR TEKLU
◽️ፍርሀትን በእውነት ማሸነፍ ◻️ ◽️ፍርሀትን በእውነት ማሸነፍ ◻️ 100% ከፍርሃት ነፃ የሚያወጣ ትምህርት በሲሳይ አዙዛ ▮@SisayAzusapreaching▮ ▮@SisayAzusapreaching▮ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ── 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✓
የመጨረሻ ክፍል 1️⃣0️⃣ የመጨረሻ ክፍል 1️⃣0️⃣ ✍️ ህይወታችሁ የእናንተን እርዳታ ትፈልጋለችና ህይወታችሁን እርዱ!! ታዲያ ህይወቴን እንዴት ልርዳ ??? ⭐️ነፍስህን እምነት በማስተማር እና በመቆጣት እራስህን እርዳ እንዴት ? #ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ #በእግዚአብሔር ታመኚ ። መዝሙር 42:5 Telegram | TikTok | Youtube
ህይወታቹ የእናንተን እርዳታ ትፈልጋለች ህይወቴን እንዴት መርዳት እችላለሁ ? part 9️⃣ part 9️⃣ ህይወታችሁን እንድትረዱ እግዚአብሔር የሰጣችሁ 3ቱ ስጦታቸው ። #አእምሮ #ማሰብ #ማስተዋል አእምሮ ቢኖራቸው፥ ይህንን ያስተውሉ ነበር፥ ፍጻሜያቸውንም ያስቡ ነበር። ዘዳግም 32:29 Telegram | TikTok | Youtube
ህይወታቹ የእናንተን እርዳታ ትፈልጋለች ህይወቴን እንዴት መርዳት እችላለሁ ? part 8️⃣ part 8️⃣ ወደ ልብ የመመለስ ሀይል 17 “ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ፦ ‘እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ። ሉቃ 15:17 Telegram | TikTok | Youtube