‼️የሐዌተን ት/ቤት ለወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች/ በሙሉ መልእክት ‼️
የተማሪዎች የመማሪያ መፅሀፍት ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከማክሰኞ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 25፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዋጋ ድምር ሂሳብ በባንክ ከፍላችሁ እንድትገዙ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:-
🔹ክፍያ የሚከፈለው በባንክ ሲሆን ደረሰኝ ይዞ ት/ቤት መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
🔹ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውጪ መፅሀፎቹን ማግኘት ሰለማይቻል ጊዜ ገደቡ መጠበቅ ይኖርበታል።
በአጠቃላይ ሁሉም ተማሪ እያንዳንዱ የትምህርት አይነት መማሪያ መፀሐፍ እንዲኖረው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት እንድትገዙ በአፅንኦት እናሳስባለን።
ሐዌተን ት/ቤት














