HaTrick sport 🇪🇹: post #39704 — TG.ME

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገውን ዝግጅት በቀን ሁለት ጊዜ በሚደረጉ ልምምዶች የቀጠለ ሲሆን በዛሬው ዕለትም በጠዋት እና ከሰዓት መርሐ ግብር የስድስተኛ ቀን ልምምዱን አከናውኗል።
❤2
August 21, 2026 1.2K 1