በባይብል ባርያዎች የረከሱ መሆናቸውን ብዙ ቦታ ይናገራል
ለምሳሌ ባርያን የገደለ እና ጨዋ(ባርያ ያልሆነን) ሰው የገደለ ፍርዱ እኩል አይደለም በጭራሽ።
🔖ጨዋን የገደለ ሰው ይገደል:-
“ሰው ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥ እርሱ ፈጽሞ ይገደል።”
— ዘጸአት 21፥12
🔖ባርያን የገደለ ይቀጣ እንጂ አይገደልም፦
“የተመታው ግን አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢቈይ ገንዘቡ ነውና አይቀጣ።”
— ዘጸአት 21፥21
ኢስላም ግን ሁሉም በተመሳሳይ ቅጣትን ያዛል 👇👇
{يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الْقِصَاصُ فِي الْقَتْلَى ۖ الْحُرُّ بِالْحُرِّ وَالْعَبْدُ بِالْعَبْدِ وَالْأُنثَىٰ بِالْأُنثَىٰ ۚ
{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በተገደሉ ሰዎች ማመሳሰል በናንተ ላይ ተጻፈ፡፡ ነጻ በነጻ ባሪያም በባሪያ ሴትም በሴት (ይገደላሉ)፡፡
@hanifapologetics