ʜᴀʟᴀʟ™: post #13429 — TG.ME

ሀሜት...... የወንድምን ክብር ዝቅ በማድረግ ላይ አላህ ይሁነን ስንት ነገር አድርገናል?

መጥፎን ነገር በተመለከታቹ ወቅት በእጃችሁ ከልክሉ ካልቻላቹ በምላሳቹ ካልቻላቹ በቀልባቹ ጥሉት ይሄ ግን የኢማን ደካማው ነው ብለውናል ረሱልም ﷺ

ምንም ማድረግ ባንችል ጥለን ብንወጣ ቁጭ ካልን ግዴታ ከሆነብን በቀልብ መጥላት...
❤16💯7
August 18, 2026 1.3K 5