🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በሆራይዘን አካዳሚ የቀዳማይ ልጅነት ማቆያ/Horizon Academy childhood day care center ውድ የተማሪ ወላጆች ፡- እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!! የ2019 ዓ.ም የመማር ማሰተማር ሰራችንን ማክሰኞ መሰከረም 05/2019 ዓ.ም ለመጀመር ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀን በመጠባበቅ ላይ እንደ ምንገኝ ከወዲሁ በደሰታ እያሳውቅን፡- ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሰፈልጉ የመማሪያ ቁሳቁሶች:- 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ነርሰሪ /ማቆያ *ደብተር ባለ 50 ሉክ= 6 (ከ3ዓመት በላይ ላሉ ህፃናት) *እርሳሰ =12 በፍሬ *ከለር / colour እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=5 በፍሬ *መቅረጫ =5 በፍሬ *የውሃ ቀለም =1 እሸግ *ሶፍት =6 እሸግ *ላርጎ =1 ሊትር *የእጅ ሳሙና =2 እሸግ *ለቅያሪ ሚሆን ልብሰ =ቁምጣከቲሸርት ጋር 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ማሳስቢያ # ከላይ የተዘረዘሩትን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በትምህርት መጀመሪያ ቀን ያለውን የገቢያ መጨናነቅና ግርግር ለመቀነሰ ከወዲሁ እንድትዘጋጁበት እና ለትምህርት ዘመኑ መሆኑን በታላቅ አከብሮት እናሳውቃለን ፡፡ የአካዳሚው ማዕከል አካዳሚክ ክፍል!! 🎢🎡🎡🎡🎢 🛝🛝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🛝🛝
በሆራይዘን አካዳሚ የቀዳማይ ልጅነት ማቆያ/Horizon Academy childhood day care center… — Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official — TG.ME
August 30, 2026 482 2