ውድ ወላጆች :- ለአዲሰ ገቢ እና ነባር የተማሪዎች ዩኒፎርም /የደንብ ልብስ ያላሰፋችሁና ከዚህ በፊት ያላሰለካችሁ የመጨረሻ ቀን ነገ ረቡዕ ነሀሴ 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ልጆቾን በማምጣት ማሰለካት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። ቦታ :-👉:- በቅድመ አንደኛ ደረጃ (ኬጂ)ቅጥር ጊቢ (ወረዳ-4 አሰተዳደር ፊትለፊት ገላን ኮንዶሚኒየም ) 👉 በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ጊቢ (ሳሎ አዲሰ ሰፈር) ማሳሰቢያ:- 👉መደበኛ የደንብ ልብስን ይመለከታል። 👉የዕሮብ የሰፖርት ልብሰ (ሙሉ ቱታ:ቁምጣና ቲሸርት ) ሁሉም ነባር ተማሪዎች የተለኩ ሲሆን አዲሰ ገቢ ተማሪዎች ልኬት ቀን በቅርቡ ምናሳውቅ ይሆናል።
August 25, 2026 607 1