ውድ ወላጆች :- ለአዲሰ ገቢ እና ነባር የተማሪዎች ዩኒፎርም /የደንብ ልብስ ያላሰፋችሁና ከዚህ በፊት ያላሰለካችሁ የመጨረሻ ቀን ነገ ረቡዕ ነሀሴ 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ልጆቾን በማምጣት ማሰለካት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። ቦታ :-👉:- በቅድመ አንደኛ ደረጃ (ኬጂ)ቅጥር ጊቢ (ወረዳ-4 አሰተዳደር ፊትለፊት ገላን ኮንዶሚኒየም ) 👉 በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ጊቢ (ሳሎ አዲሰ ሰፈር)
August 25, 2026 622 1 4