🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy ውድ የተማሪ ወላጆች ፡- እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!! የ2019 ዓ.ም የመማር ማሰተማር ሰራችንን ማክሰኞ መሰከረም 05/2019 ዓ.ም ለመጀመር ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀን በመጠባበቅ ላይ እንደ ምንገኝ ከወዲሁ በደሰታ እያሳውቅን፡- ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሰፈልጉ የመማሪያ ቁሳቁሶች:- 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኬጂ-1 /ጀማሪ *ደብተር ባለ 50 ሉክ= 6 *ሰዕል ደብተር=1 *እርሳሰ =12 በፍሬ *ከለር / colour እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=5 በፍሬ *መቅረጫ =5 በፍሬ *የውሃ ቀለም =1 እሸግ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኬጂ-2 /ደረጃ -1/Level -1 *ደብተር ባለ 50 ሉክ= 6 *ሰዕል ደብተር=1 *የእጅ ፅሁፍ ደብተር/Hand writing = 1 *እርሳሰ =12 በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=5 በፍሬ *መቅረጫ =5 በፍሬ *የውሃ ቀለም = 1እሸግ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኬጂ-3 /ደረጃ-2/level -2 *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 4 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =2 *ሰዕል ደብተር=1 *የእጅ ፅሁፍ ደብተር/Hand writing = 1 *እርሳሰ =12 በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=5 በፍሬ *መቅረጫ =5 በፍሬ * የውሃ ቀለም =1እሸግ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከ1ኛ-2ኛ ክፍል (Grade 1-2) *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 4 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =5 *ሰዕል ደብተር=1 *እርሳሰ =1በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=1 በፍሬ *መቅረጫ =1በፍሬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከ3ኛ-6ኛ ክፍል (Grade 3-6) *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 4 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =6 *እክብሪቶ/ብዕር=1 *እርሳሰ =1በፍሬ *ከለር እርሳሰ =1እሸግ *ላጲሰ=1 በፍሬ *መቅረጫ =1በፍሬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ከ7ኛ-8ኛ ክፍል (Grade 7-8) *ደብተር ባለ 100 ሉክ= 6 * ደብተር ባለ 50 ሉክ =6 *እክብሪቶ/ብዕር=1 ማሳስቢያ # ከላይ የተዘረዘሩትን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በትምህርት መጀመሪያ ቀን ያለውን የገቢያ መጨናነቅና ግርግር ለመቀነሰ ከወዲሁ እንድትዘጋጁበት እና ለትምህርት ዘመኑ መሆኑን በታላቅ አከብሮት እናሳውቃለን ፡፡ የአካዳሚው አካዳሚክ ክፍል!! 🎢🎡🎡🎡🎢 🛝🛝🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🛝🛝
የሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy ውድ የተማሪ ወላጆች ፡- እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት… — Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official — TG.ME
Forwarded fromHorizon Academy
August 9, 2026 989 1 5