@haitake · 456 subscribers
ራዕዬ:- ትርጉም ያለው ህይወት በመኖር በሠዎች ህይወት ላይ ተስፋ እና አዎንታዊ ልዩነት መፍጠር ዓላማዬ፡- የመፍትሔ አካል በመሆን ሰዎች ደስተኛ ህይወት እንዲኖሩ ማስቻል፡፡ መንገደኛ ነኝ ሩቅ ተጓዥ ቢጥሉኝ የማልሰበር ቢገፉኝ ከመንገዴ የማልወጣ ለመማር የምጓጓ ለህልሜ የምተጋ ጥያቄ ካላችሁ @yemilewet
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/haitakeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 15, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የታሪፍ መረጃ ‼️ ከሀምሌ 1 ቀን 2017 እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የታሪፍ ዝርዝር እንደሚከተለው ለመረጃ አቅርበናል። እንደሚታወቀው ይህ የታሪፍ ማሻሻያ የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበትን እንዳያባብስ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ደንበኞችን የመክፈል አቅም ያገናዘበና ድጎማ የሚያደርግ ሲሆን፤ ጫናውን ለመቀነስ ደግሞ በየሩብ ዓመቱ ተከፋፍሎ የሚተገበር መሆኑንም ይታወቃል፡፡ በዚህም ከ0 እስከ 200 ኪሎ ዋት ሰዓት የሚጠቀሙ የመኖሪያ…
የኢኮኖሚ ባለሙያው ስለ ደመወዝ ጭማሪው ምን አሉ ? የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ሙሴ ሸሙ ፦ " መንግስት በአዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ምክንያት ለ160 ቢለየን ብር ተጨማሪ ወጭ እንደሚዳረግ ገልጿል። እስኪ የጭማሪውን ፋይዳ ለመረዳት ቁጥሮችን በአንጻራዊ ስሌት እናጢናቸው። ቋሚ ደሞዝተኛው ገንዘቡ ኪሱ ከመግባቱ በፊት በገቢ ግብር ምክንያት ዝቅተኛው ተከፋይ 15% ከፍተኛው ደግሞ 35% ይቆረጥበታል። ዝርዝሩ ውስጥ መግባት ስለሚያዳግት አማካዩን ቁጥር እንወሰድ። አማካዩ (15+35)…
ይህ ምስል “The Pyramid of Capitalist system” በሚል አርዕስት ስዕል ላይ በ1911 ዓ.ም በካፒታሊዝም የተመሰረተውን የመደብ ስርዓትን ለማብራራት በአሜሪካ ግራፊክስ መጽሔት ላይ የታተመ ነው። በመጀምርያ የተቀመጡት ከፒራሚዱ አናት ላይ ወርቅ፣ ገንዘብና ሳንቲም ተከምሮላቸዋል። እነሱም የዚህ አለም ገዢዎችና ተቆጣጣሪዎች ናቸው። ዋና ቃላቸው “ we Rule you : እንገዛችኋለን” ይሰኛል። በፒራሚዱ ሁለተኛ ቦታ ላይ ያሉት የሀሳብ እና የሃይማኖት ሰዎች …
(እውን እስክናደርገው ድረስ ሁሉም ነገር ህልም ነው) እኛ በተለምዶ አብዛኛውን የህይወታችንን 30% ክፍል እንተኛለን፤ በ75 አመታቶች ውስጥ ወደ 25 አመታትን በእንቅልፍ አሳልፈናል እንደማለት ነው። ይህ ብዙ የማለም ሂደት ነው ይባላል። አስባችሁት ታውቃላችሁ ህልሞች ከእውነታው ይልቅ እውነተኛ ናቸው። ወደ እራስነት or እኔነትም ቅርብ ናቸው። በቃላት አናስብም በስዕሎች እናስባለን ለዚህ ነው አንዳንድ ጊዜ ለስሜታችን ትክክለኛ ቃላትን ማግኘት አስቸጋሪ የሚሆነው። ይህ …