እውነታው ይሄው ነው! አሁን ላይ አራዳ ነው ተብዬው inbox ካልተጀናጀነ እርድና ማይመሰለው ዘመን! እህቴ ጠንቀቅ በይ የሕይወትሽ ምስቅልቅል መጀመሪያ ሊሆን ይችላል, ማታውቂውን ወንድ ያለ ምንም ምክንያት ለማይረባ ነገር inbox አታውሪ ጊዜሽን አታባክኚ t.me/Hafu_posts/18346Translate236631September 3, 2026 1.1K 35 3