ለፈገግታ....ባልና ሚስት እያወሩ እሷ፦እኔ ብሞቶ ሌላ ሚስት ታገባለህ?እሱ፦አንቺ ከሞትሽማ አብዳለሁእሷ፦እኮ ግን ሌላ ታገባለሀ?እሱ፦ያው የእብድ ነገር ምኑ ይታወቃል አገባ ይሆናል ብሎ እርፍ😂😁t.me/Hafu_posts/18301Translate86763September 2, 2026 1.9K 21 20