አንዳንዴ ህመሞችና ፈተናዎች በጣም ይከብዳሉ... የሰው ልጅ ማጽናናት፣ የቅርብ ሰው ድጋፍ ወይም የምድር መፍትሔዎች ሁሉ ከንቱ ሆነው የሚታዩበት ጊዜ አለ። በቃ ወደ አላህ ብቻ መሄድ እንጂ ሌላ የሚያድናቸው የለም!
فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ
ወደ አላህ ሽሹ! ...
እኔ አይደለሁም አላህ ነው እያለን ያለው ማንንም ምንንም ትተን ወደ አላህ እንሽሽ ወደ አላህ ብቻ! )
ደካማዋ እህታችሁን በዱዓ አትርሷት.. فردوس ✍

29
6
6
4
3August 28, 2026 2.7K 6