✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 254❵ #hadith254
"አቡ ኸሊድ ሐኪም ኢብኑ ሐምዛ (ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህብለዋል ።ሻጭና ገዢ እስካልተለያዩ ድረስ (ግብይቱ)በምርጫቸው (ተፈፃሚ ይሆናል)።እውነት ከተናገሩና(መገለጽ ያለበትን ነገር)ግልጽ ካደረጉ ግብይታቸውየተባረከ ይሆንላቸዋል ።(ሐቅን )ከደበቁና ከዋሹግብይታቸው በረከት አልባ ይሆናል።
( ቡኸሪና ሙስሊም)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17439
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
5
3July 22, 2026 2.2K 1 6