ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 244❵ #hadith244 "አቡ ሁረይራ (ረ አ) እንዳስተላለፉት… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 243❵ #hadith243 "አቡ ሁረይራ (ረ አ) እንዳስተላለፉት አንድ ሰው ነብዮን( ሰ አ ወ)) ምክር ይለግሱኝ አላቸው ።አትቆጣ አሉት ።በተደጋጋሚ ጠየቃቸው አትቆጣ የሚልተደጋጋሚ ምላሽ ሰጡት ። ( ቡኻሪ ዘግበውታል ) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/17303 🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 244❵ #hadith244

"አቡ ሁረይራ (ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ (ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ።በራሱ በልጁናበገንዘቡ በኩል በሙእሚን ላይ መከራዎች ከመውረድአይቦዝኑም ከወንጀል የፀዳ ሆኖ አላህነ እሲኪገናኝ ድረስ።

(ተርሚዝ ዘግበውታል ሀዲሱን ሶሂህ ብለውታል )



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17316

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
👍7🥰3❤1
July 12, 2026 2.4K 4