@habeshan_memerr · 2K subscribers
365 ቀናቶች በሳቅ እናሳልፍ * እንኳን ደህና መጡ ሀሳብ አስተያየት በዚ ማሳወቅ ይችላሉ 👇👇 @Ethiopian_Family_bot ሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍርብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን join፤ - #ኡፍ_አለቀ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/habeshan_memerrIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 15, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ ወይ ወዳሀለች : : : ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ* 😂😂══•
ባል 👨ለሚስት 👱♀በሞባይል መልዕክት👨💻… “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች👕👖👔 ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”😉 . . . . .🤦♂ ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ እረስቼው😎: ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”😋 . . . 🙄 ሚስት በመልዕክት😎: “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”😳 ባል ከእንደገና በመልክት: “…
👍
🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ ፈታ በሉ 😂😂😂 😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው 😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል 😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ 😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት 😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ 😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው 😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ 😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት 😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና sha…
👉 አሪዞና ውስጥ NOTHING የተባለ ከተማ አለ ። ነገር ግን እዚህ ከተማ ውስጥ ማንም አይኖርበትም ቤቶች ግን አሉ !