@Gtmenlekrstos · 3.2K subscribers
➢ይሄ ቻናል ጌታ #ኢየሱስን ስነ- ፅሁፍ እምናወድስበት ነው ➢ስነ #ፁሁፍ ➢ግጥም #በድምፅ ➢መንፈሳዊ #ግጥም ➢መንፈሳዊ #እንካ ሰላምታ በተለያዩ ፀሐፊዎች የተፃፉ ግጥሞች ስነ ፅሁፎች ➢ምንለቅበት ነው 🙏 #ተባረኩ ➠In box 👉 @yonaaa125 ➠ አብራችሁ ማገልገል ምትፈልጉ በዚ አናግሩ :- @yonaaa125 አጋር ቻናል https://t.me/MEZMUR_BET_ETH
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/GtmenlekrstosIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 25, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
"ዘምሬ ሰብኬ ላንቃዬ ተላቋል ብዙ ጨፍሪያለው ለካስ ልቤም ወልቋል መች አጣህ ዝማሬ ጭፈራስ መች ጎሎህ ልብን የሰበረው የድሃው ልጅ ውሎ መቼ አስደሰተህ መስዋዕትስ በዝቶ ችግረኛውን መስማት ወደኋላ ቀርቶ የቀረልኝን ዕድሜ ለእኔ ብቻ አታርገው ልብህን የሰበረ የኔንም ይስበረው የጸሎታቸው መልስ ልሁን ልቆረስ የራበውን አብልቼ ራቁቱን ላልብስ ከሰጠኸኝ ልሰጥ ገብቶኛል ስሌቱ አላጣም አልጎድልም ብዙ ነው ባርኮቱ።"
ፋሲካዬ 🌅🌅 እንኳን ሰዉ አይደለም ሴጣን ሚገዛለት እንደእየሱስ የለም በምድር ላይ ህይወት አዎ... ህይወቴን በሙሉ ለሱ ሰጥቻለው ዘላለም በቤቱ ፀንቼ ኖራለው ደግሞ እኮ ... ለመኖሬ ምከንያት ዋስትና ሆኖኛል እየሱስ ጌታዬ ለኔ ሞቶልኛል ሞቶም አልቀረም ትንሳኤ ሆኖኛል የኔ ትንሳኤ ፋሲካዬ እሱ ነዉ እየሱስ ጋሻዬ አባቴ እኮ ነው አባት ቢሉት ከአባትም በላይ እናት አትተካው እየሱስ ኤልሻዳይ እንደ እናት አጥብቶ እንደ አባትም ሆኖ እንደ ወንድም እህት ደግሞ…
ትልቁ ሀሳቤ ትልቁ ምኞቴ ላንተ እንዲሆንልህ ይሄ ማንነቴ ሲገዛልህ ማየት ይሄ ሰውነቴ አንተ ስትገባ ስትከብር በቤቴ ብቻ እንዲስተካከል ላንተ እንዲፀዳልህ ልታየው ልትቀርበው ልትኖር እንዲመችህ በፀጋህ አግዘኝ ልቤን እጠብልኝ ካንተ ተጣብቄ አንተም በኔ ኖረህ ግዛኝ ሰውነቴን እኔነቴን ወርሰህ ይሄ ነው ምኞቴ ትልቁ መሻቴ ❤️ያነበባችሁ በ #reaction አሳዩን ገጣሚ :-ሰላም ኃይሌ ✍✍@Gtmenlekrstos✍✍ ✍✍@Gtmenlekrs…
አዲስ ግጥም የመዳኔን ቀን ተወስኖልኛል። ኃጢያተኛ የነበርኩኝ፣ ለአለም ሁሉ የታዘዝኩኝ የሀሰት እውቀት የቀሰምኩኝ እኔ ነበርኩ የሳውል መንገድ የመረጥኩኝ። በአባቶች ወግ የሰለጠንኩ ለእግዚአብሔር ቀናተኛ ፣ አይሁዳዊ ዘረኛ ከጥበበኞች ጥበበኛ ፣ በራሴ መንገድ የምጓዝ ብቸኛ፣ አንተን ባለማወቅ ነበርኩኝ ፊተኛ ። ቅርፊቱ ወደቀ ከአይኔ ሽፋሽፍት አጥርቼ አየሁኝ ቀድመህልኝ ከፊት በመንፈስ ተሞላሁ በቃልህ በረታሁ እውነትን ልናገር ቆርጫ ተነሳሁ ከእናቴ ማህጸን …