@QINE_LE_EYESUS · 16.1K subscribers
አዲስ ቅኔም ተቀኙለት፥ በእልልታም መልካም ዝማሬ ዘምሩ፤ መዝሙረ ዳዊት 33:3 ▽ እዚህ ቻናል ውስጥ የሚያገኙት ▽ ▷ አዳዲስና_የቆዩ_መዝሙሮች ▷ አዳዲስና_የቆዩ_አልበሞች በዝቅተኛ size HD መዝሙር audio 🛍Ads➱ @abeni_126 ኢየሱስን ይዘን ጀምረናል ኢየሱስን ይዘን እንቀጥላለን እንጂ አንቆምም💪 ግንቦት-11-2016 ተከፈተ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/QINE_LE_EYESUSIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 19, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሙሽራችን በአዲሱ ሰማይ በአዲሱ ምድር ናፍቀናል ጌታ ሆይ ከአንተ ጋር ለመኖር ሀዘን አብቅቶለት በደስታ ተሞልተን በቤትህ ሞልቶልን ዘውትር እኖራለን ፀሀይ አንል ጨራቃ ምታበራው አንተ ጨለማ ሳይገዛህ በብርሀን ተሞልተ ሙሽራችን የሱስ መች ይሆን ምትመጣው ከአለም ተለይተን በቤትህ ምንኖረው መቼ ነው ምፃትህ ፈጥነህ በቶሎ ና እንጠብቅሀለን ተስፋችን ነህና 🙇🙏 @menigstesemay @QINE_LE_EYESUS
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]