@gree2016 · 2.7K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/gree2016Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 14, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
[media, no text]
👉የክረምት መርሀ-ግብር ትምህርት የመማር ማስተማር ስራችንን መጀመራችን ይታወቃል። በመሆኑም የ6ኛ ፣ 8ኛ ፣11 ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በዚህ የክረምት ትምህርት መርሀ-ግብር ያልተሳተፉ ተማሪዎች በቀጣይ በሚወሰደው እርምጃ ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ያሳውቃል። ✍ለክረምት ት/ት ሰርቪስ ተጠቃሚዎች :- 🟢የኮዬ 16፦ መነሻ ፡ 16 አስፋልት ፣ ድንኳን፣ ህብረት ባንክ፣ አቢሲንያ ባንክ ፣ 12 ባጃጅ ተራ እና ገብረኤል ቤተክርስትያን መሆኑ…
[media, no text]
ውድ የግሪን አዲስ ትውልድ ወላጆች :- የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ሰኞ 13/11/2018 የሚጀመር ሲሆን ከኮዬ አካባቢ እና ከቱሉዲምቱ ለሚመጡ ተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት የተዘጋጀ ሲሆን የክፍያ ሁኔታ ⭐️ከኮዮ 2000 ብር ⭐️ከቱሉዲምቱ 1500 ብር 🔥በ ኦሮሚያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1865541500001 እና 🔥በ አንበሳ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 3081302454893 ገረመው አለሙ እና ኤርሚያስ ግርማ በመክፈል ሰርቪስ መጠቀም ይችላሉ፡፡