Grace Commission: post #2530 — TG.ME

ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
Google Docs
የ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ድምፅ መስጫ
ውድ የሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ቤተ ሰብ፤ ከዚህ በታች ያሉት መጻሕፍት፣ ከመስከረም 1 እስከ ጳጕሜ 5 ቀን፥ 2017 ዓ.ም. ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኅትመት የበቁና በወንጌላውያን ክርስቲያን ጸሓፍት የተጻፉ ሲሆኑ፣ ለ2018 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ ከየዘርፉ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ሆነው የተመረጡ ናቸው። ከርስዎ የሚጠበቀው ድምፅ መስጠት ነው። ድምፅ ሲሰጡ በዘርፉ ዕጩ ኾነው የተመረጡትን…
❤2👍2
August 20, 2026 522