🌟 የPACA 2027 ምዝገባ ተጀምሯል።🌟
🎯 በአዲስ አበባ ለሚዘጋጀው የPACA 2027 ለመቀላቀል ካሰቡ ፣ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ ፤ ይመዝገቡ። 🎯
📆 ቀን - መጋቢት 29 - ሚያዝያ 2, 2019
📍 ቦታ - ስካይላይት ሆቴል፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
የቅድመ ምዝገባ፡
ወላጆች እና የአካል ጉዳተኞች፡ 150 ዶላር
ባለሙያዎች፡ 200 ዶላር
እዚህ ይመዝገቡ፡
https://lnkd.in/eSwzyX83
የቅድመ ምዝገባ በጥቅምት 1 ቀን 2026 ይዘጋል።
ኑ በአፍሪካ የኦቲዝም ድጋፍን ያጋሩ፣ ይማሩ እና የወደፊት እጣ ፈንታን ይምሩ።
🌟 PACA 2027 registration is now open. 🌟
🎯 If you are planning to join us in Addis Ababa, this is the time to secure your place. 🎯
📆 7-10 April 2027
📍 Skylight Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
Early Bird Registration:
Parents and individuals with disabilities: USD 150
Professionals: USD 200
Register here:
https://lnkd.in/eSwzyX83
Early bird registration closes on 1 October 2026.
Come share, learn and lead the future of autism support in Africa.
#PACA2027
#NehemiahAutismCenter
#AutismInAfrica
#AutismInclusion #AddisAbaba