😔😔 ተመለስ ይሉኛል 🤔🤔
ወዴት እንደሄድኩኝ ባላውቅም ለራሴ
ሰሞኑን ግን እንጃ ተጨንቃለች ነብሴ
ብቻየን ወጥቼ ብቻየን ገባለሁ
መሳቅ እያሰብኩኝ ቁጭ ብዬ አለቅሳለሁ
ሰው ቤየሁኝ ቁጥር እወዛገባለሁ
ደግሞ ተመልሼ ምን ነካኝ እላለሁ ?¿
ተመለስ ነው ቃሉ ሁሉም የሚነግረኝ
የት እንደነበርኩኝ አሁን የት እንዳለሁ ማንስ ነው ሚነግረኝ¿
እኮ የቱ ጋር ነኝ ወዴትስ ልመለስ¿
በሉ እስቲ ንገሩኝ ቶሎ ህልሜ ጋር ልድረስ
✍✍ ᴇʀᴀᴢᴀ
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ


