Gengineering: post #324 — TG.ME

👉አዲስ የስራ ቅጥር

ዳኮርድ ሪል ስቴት በ 7 የስራ መደቦች 18 ክፍት የስራ ቦታዎችን ልኮልናል

🚧1-የሳይት መሀንዲስ

በሲቪል ምህንድሥና ተዝማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ እና የስራ ልምድ 2 አመት

ብዛት-2

🚧2-የቢሮ መሀንዲስ

በሲቪል ምህንድሥና ተዝማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ እና የስራ ልምድ 2 አመት

ብዛት-2

🚧3-ጄነራል ፎርማን

በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ተዝማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ እና 2 አመት በህንፃ ግንባታ እና ሪል ስቴት አፓርትመንት ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ብዛት-4

🏷4-የቢሮ ፀሀፊ

በቢሮ አስተዳደር:አይቲ:እናተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች ዲፕሎማ 1 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ብዛት -2

🏷5-ጉዳይ አስፈፃሚ

በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ

ብዛት-1

🏷6-የቀላል መኪና ሹፌር

የቀላል መኪና አውቶ/ህዝብ 1መንጃ ፍቃድ

የስራልምድ 1አመት

ብዛት -1

🏷7-የደንበኞች አገልግሎት

በማኔጅመነት:በአይቲ:በማርኬቲንግ ዲግሪ ወይ ዲፕሎማ 1 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

ብዛት -6

📍አድራሻ :ሳርቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ ሚውስደው አደባባይ ጋር አንበሳ ባንክ 2ተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ CV ማስገባት ይችላሉ

🔰እንዲሁም ለበለጠ መረጃ 0911244675 ወይም 0954252525 መደወል ይቻላል
👍2🔥1
December 18, 2024 913 4