Hallelujah General Hospital:
🖼 VACANCY
ክፍት የስራ ማስታወቂያ .
ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል በተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ ብቁ የሰው ሃይል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል :: መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድታመለክቱ ያስታውቃል።
የትምህርት ማስረጃ እና አባሪ ዶክመንቶችን በ [email protected] ላይ በመላክ ወይንም ጎተራ ኮንዶሚኒየም በሚገኘው ሆስፒታላችን የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
☎️9975 | 0114704242 |
📍Gotera Condominium
🌐 www.hallelujahhospital.com

September 5, 2026 1.7K 4