ማስታወቂያ ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች በ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ… — Harmee JobsNews — TG.ME

ማስታወቂያ
ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች
በ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን የፈተና ማዕከል አድርጋችሁ ለመረጣችሁ አመልካቾች የመፈተኛ ክፍላችሁንና የህንፃውን ቁጥር ከታች ባለው የዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

https://t.me/AdamaSTU_ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
September 8, 2026 1.1K