Update #NGAT_result የNGAT ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ውጤቱ ይፋ… — GAT (Graduate Admission Test) Exam — TG.ME

#Update
#NGAT_result

የNGAT ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ውጤቱ ይፋ አልሆነም። ውጤቱ ይፋ ሲደረግ በዚህ ቻናል (@GATExams)  እናሳውቃችኋለን ተከታተሉን!

ውጤቱ ይፋ ሲሆን በሚከተለው ሊንክ NGAT Results የሚለውን አማራጭ በመምረጥ Username በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ። 👇👇

https://result.ethernet.edu.et

🛑 ውጤቱ ስላልተለቀቀ ደጋግማችሁ አትሞክሩት!

ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
❤54👍30🙏16👌6👏4🎉4
August 30, 2026 8.6K 198