ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!
በውስጥ እና በComment Section ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!! የNGAT ፈተና ለምታልፉ የቻናላችን ቤተሰቦች በተማሪ እጥረት ምክንያት የምትፈልጉትን ትምህርት መስክ ሳትማሩ እንዳትቀሩ ተማሪ በማፈላለግ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ እንገልፃለን። አብራችሁን ቆዩ!!
በቀጣይ ዙር NGAT ተፈታኝ የሆናችሁ በዚህ ዙር (ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም) የተፈተኑትን ፈተና እያሰባሰብን ስለሆነ ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!!
ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! 🙏🙏
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

54
17
10
3
3August 28, 2026 11.3K 28 10