ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋 ✍️ የዛሬው NGAT ፈተና እንዴት ነበር? ✍️ ቻናላችን ለፈተና… — GAT (Graduate Admission Test) Exam — TG.ME

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋

✍️ የዛሬው NGAT ፈተና እንዴት ነበር?
✍️ ቻናላችን ለፈተና ዝግጅት ምን አበረከተላችሁ?
✍️ ለቀጣይ ምን ምን ነገሮችን እናስተካክል?

ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት ለቀጣይ ተፈታኝ የቴሌግራም ቤተሰቦቻችንን ከዚህ በበለጠ ለማዘጋጀት ስለሚጠቅመን Comment Section ላይ ፃፉልን!

ቻናላችን ለNGAT ፈተና ጠቅሟችሁ ከሆነ ለቀጣይ ተፈታኞች ቻናላችንን አጋሯቸው!

እናመሰግናለን!!
@GATExams
@GATExams
🙏12❤10👍4👏2👌2🔥1
August 27, 2026 10.3K 13 2