ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝 የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ… — GAT (Graduate Admission Test) Exam — TG.ME

ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝

የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!

በውስጥ እና በComment Section ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!! የNGAT ፈተና ለምታልፉ የቻናላችን ቤተሰቦች በተማሪ እጥረት ምክንያት የምትፈልጉትን ትምህርት መስክ ሳትማሩ እንዳትቀሩ ተማሪ በማፈላለግ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ እንገልፃለን። አብራችሁን ቆዩ!!

በቀጣይ ዙር NGAT ተፈታኝ የሆናችሁ በዚህ ዙር (ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም) የተፈተኑትን ፈተና እያሰባሰብን ስለሆነ ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!!

ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! 🙏🙏

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad
❤55👍17🙏10👏3👌3
August 28, 2026 12K 28 10