ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋✨
🔥 ዛሬ የ NGAT ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች:
👉 ፈተናው ከጠበቃችሁት አንጻር ቀላል፣ መካከለኛ ወይስ ከባድ ነበር?
👉 የተሰጣችሁ ሰዓት ከጥያቄዎቹ ብዛት ጋር በቂ ነበር ወይስ አልበቃችሁም?
👉 Verbal፣ Quantitative ወይስ Analytical የትኛው ክፍል አብዛኛውን ቦታ ይዞ ነበር?
👉 በፈተና ወቅት ያጋጠማችሁ ልዩ ነገር ወይም ተግዳሮት አለ?
💥የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎች፣ የፈተናውን ይዘት እና ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን Comment ላይ አጋሩን።
ለሁላችሁም ተፈታኞች መልካም ውጤት እንመኛለን!
NGAT/GAT Exams Team
📲 @GATExams | @GATSquad

24
8
5
4
4August 27, 2026 9.7K 44 4