ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋 🧑‍💻 ዛሬ NGAT የተፈተናችሁ ✍️ ፈተናው እንዴት ነበር?… — GAT (Graduate Admission Test) Exam — TG.ME

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋

🧑‍💻 ዛሬ NGAT የተፈተናችሁ
✍️ ፈተናው እንዴት ነበር?
✍️ የፈተናው ይዘት ምን ምን ነበረው?
✍️ ምን ያህል ጥያቄዎች ነበሩት?
✍️ ስንት ሰአት ተሰጣችሁ?
✍️ ፈተና ውስጥ የገጠማችሁ ተግዳሮት ምን ነበር?

💥 የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎችና በአጠቃላይ በፈተናው ዙሪያ ያላችሁን መረጃዎች ነገ እና በቀጣይ ዙር ለሚፈተኑት ተማሪዎች ስለሚጠቅም Comment Section ላይ ፃፉልን!!

💥 ቀጣይ ተፈታኝ የሆናችሁም ማወቅ የምትፈልጓቸውን መረጃዎች Comment Section ላይ ጠይቋቸው!

እናመሰግናለን!!
@GATExams
❤19👍8🙏6👌6👏4
August 26, 2026 11.2K 80 3