🎯 የመጨረሻው NGAT Mockup ፈተና ነገ ማታ!
ሰላም ቤተሰብ!
እስከ ዛሬ ያደረጋጅሁትን ዝግጅት ለማጠናከር እና ዝግጁነታችሁን ለመመዘን የሚረዳ Final Mockup Exam አዘጋጅተናል። ፍላጎቱ ያለው ማናቸውም ተፈታኝ መሳተፍ ይችላል!
👉 ቀን: ነገ ማታ (ማክሰኞ)
👉 ሰዓት: ምሽት 3:30
👉 ቦታ: GAT Guide App
ከዋናው ፈተና በፊት ራሳችሁን ለመፈተሽ እና ፍጥነታችሁን ለማስተካከል የቀረበ የመጨረሻ እድል ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ!
Share with your friends
@gat_guide
20
4
1August 24, 2026 5.6K 12 11