የፈተና መግቢያ መረጃ (Credentials) username እና የይለፍ ቃልዎ (password) በፕሮፋይልዎ… — GAT Exam Guide — TG.ME

👉 የፈተና መግቢያ መረጃ (Credentials)
username እና የይለፍ ቃልዎ (password) በፕሮፋይልዎ ውስጥ "Exam Credentials" በሚለው ክፍል ስር ይገኛሉ።

👉 የፈተና መግቢያ ትኬት
ወደ መለያዎ (account) በመግባት የፈተና መግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ እና ያትሙ፤ ትኬቱ በፈተና ማዕከል በር ላይ ስለሚጠየቅ ይዘው መገኘት ግዴታ ነው።

👉 የፈተና ጊዜ
የተመደቡበትን የፈተና ሰዓት በትኬቱ ላይ ያገኛሉ። የፈተና ቀናት ረቡዕ፤ ነሐሴ 20 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም (August 26 and 27, 2026) ስለሆኑ በሰዓቱ ይገኙ።

@gat_guide
❤7
August 23, 2026 5.1K 9 7