@freshman_classroom · 9.9K subscribers
➡️This channel created for fresh students to share freshman exams and short note. YOUTUBE https://www.youtube.com/@Freshmanclassroom እኛን ለማግኘት @Freshmans_Support / 0965654520
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/freshman_classroomIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 3, 2025per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ውድ ቤተሰቦቻችን 🙌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (UAT EXAM) ምን ይመስላል ብላችሁ ለምታስቡ SAMPLE ጥያቄዎችን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመንካት መመልከት ትችላላችሁ:: 👇👇👇👇👇 https://t.me/UAT_Preparation1/78?single
#Freshman_Course ➡️በ2019 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ በጥቂቱ 🤗 🕊የመጀመሪያ አመት የመጀመርያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇 👉 MATHEMATICS (For Natural Science) 👉 GENERAL PHYSICS 👉 GEOGRAPHY 👉 LOGIC & CRITICAL THINKING 👉 COMMUNICATIVE ENG…
🎓ግቢ ውስጥ አዲስ ሊሆኑባቹህ የሚችሉ የግቢ ቃላቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት! 🍰 ካፌ- ብዙሃኑ ተማሪ የሚጠቀምበት የግቢው መመገቢያ ቦታ 🍔 ላውንጅ - ግቢ ውስጥ የሚገኝ ተማሪን ባመከለ መልኩ ክፍያ የሚያስፈልግ ካፌ ነገር ነው ፤ ምግብና መጠጦቹ(ለስላሳ ፣ ትኩስ ነገር ምናምን) ጥራት ያላቸው እና በዋጋም በጣም ቅናሽ ናቸው። 🧑🎓 ችከላ- ጥናት 😭 ቴንሽን- ጭለላ ፣ ውጥረት፣ መረበሽ፣ መጨናነቅ 🥖 11 - ግማሽ እንጀራ በዳቦ ( የካፌ ምግብ ነው በተለ…
📚 ማትሪክ ፈተና የጨረሳችሁ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ህልም ያላችሁ በሙሉ 📚 ስለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው እና ስለመግቢያ ፈተናው UAT ሙሉ መረጃ የምናደርስበትን ቻናል ተቀላቀሉት:: Share For Your Friends 👇👇👇👇👇 JOIN: @UAT_PREPARATION1 JOIN: @UAT_PREPARATION1
#አርሲ_ዩኒቨርሲቲ 👉መገኛ፡ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ ይገኛል:: ከአዲስ አበባ በጣም ቅርብ ዩንቨርሲቲ በመሆኑ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች አመቺ ነው(አልፎ አልፎ ለመመላለስ ) 👉 የአየር ሁኔታ፡ ጥቅምት አካባቢ በተለይ ማታ ማታ በጣም ይበርዳል ከጥቅምትና ህዳር ውጭ ያሉ ወራቶች አየሩ በጣም ተስማሚ ነው:: 👉በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡ አራት ናቸው:: በስራ ላይ ያሉት የሁሉም መገኛ አሰላ እና በቆጂ ከተማ ላይ ነው:: ግቢዎቹም 1. Di…