@fkrnawe · 158 subscribers
@kafilmu_alem
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/fkrnaweIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 8, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 14, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ይቀላቃሉን እነስደስቶታለን እወደቸወለወን እንጠብቀችወለን እንዳትቀሩ እሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@takemi_lboch
@kafilmu_alem
ፍቅረኛ ለመያዝ ቀና ልብ ይፈልጋል። ከዛ ደግሞ አስተዋይ መሆን አለብን። ምክንያቱም ዘው ብለን የምንገባው የሰው ህይወት ውስጥ ነው። ስንወጣ ደግሞ የሰውን ልብ እና ቅስሙን ሰባብረን... ህይወቱን አመሰቃቅለን ... ስሜቱን ጎድተን ተስፋ አስቆርጠን ነው የምንወጣው። ይህን ሁሉ በደል ከማድረሳችን በፊት እስክንበስል ፍቅረኛ አንያዝ። - ይኸውልሽ <አርግዣለሁ > ብለሽ ፍቅረኛሽን የመፈተን እድሜ ላይ ካለሽ ፍቅረኛ ይቅርብሽ። ምን አድርጌ ላስደስተው ብሎ ከመጨነቅ ይልቅ…
ደና ነክ?? (አለቺኝ አይኗ ውስጥ ስስት አለ እግዜሀር ይመስገን አንቺስ.. አልሀምዱሊላህ!! አልሀምዱሊላህ ግን በሷ አፍ እንዴት ይጣፍጣል?? "እግዚአብሔርን አፈቅርሀለሁ" ያለቺኝ ያህል አልሀምዱሊላህ ስትል ልቤ ይላቆጥላታል። መሀላዋ ስሰማ ከሚያምናት እጥፍ እምነቴ፤ከማፈቅራት በላይ ፍቅሬ ይጨምራል። ቆይ እንዲህ አስቸኩለህ የጠራከኝ ምንድነው?? ከዛሬ በቀርከቤት አልወጣም። ደሞ ዝናብ መጥቷል ቶሎ ንገረኝና ልሂድ (ብላ ደረቴ ስር ሽጉጥ እንዳለች ሰማዩ ያዘለውን ዝናብ…