Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት): post #1554 — TG.ME

ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ አርብ ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️

ለስልጠና ስትመጡ
የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ
ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ
ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል

ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ
GROUP 1 TRAINEES LIST.pdf120.7 KB · PDF
❤1
August 12, 2026 540