🚨 #ህወሓት እና #ብልፅግና በአፍሪካ ህብረት መሪነት በኦባሳንጆ አደራዳሪነት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ለማፅናትና ወደ ጦርነት እንዳይገቡ የሚደረገውን ድርድር እየተከታተሉት እንደሆነ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራትን ጨምሮ የካናዳ መንግስት ገልፀዋል።
ኦባሳንጆ አዲስአበባ መቐለ በመሄድ እያደረጉ ያሉትን የውይይት እንቅስቃሴ እውቅና እንደሚሰጡና በኢትዮጵያ ሰላም ለማፅናት ወሳኝ እንደሆነ አስገንዝበዋል። የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለማፅናትና የስጋት ሁኔታዎችን ለማጥራት የአውሮፓ ህብረት ታዛቢና አሸማጋይ መሆኑ ዋስትናው ከፍ ያለ ነው።
#የፅምዶ ህልውና በዚህ ድርድር ውስጥ የመተማመን እስትንፋሱ የቀጨጨ ሲሆን ምንአልባትም አንድ ሳይተኮስ በስታሊን ፉከራ የተቀጨ የሚሆንበት እድሉ ሰፊ ነው 🤔 !!
4
4August 26, 2026 1.2K 1