#ሙሰኝነቱ በማስረጃ ተረጋግጦ ከስራ የተሰናበተን የፖሊስ አዛዥ ከ5 ወር ቦሀላ ወደ ስራ መልሶ የፖሊስ ማሰልጠኛ አዛዥ ማድረግን ምን እንበለው?
=============+====:================
"በአዲስ አበባ ፖሊስ ውስጥ የተዘረጋው አደገኛ የሙስና እና የዘረፋ ሰንሰለት የሚያሳልጡ ፣ የፍትህ ስርአቱን ሲፈታን የነበረው የተደራጀ መዋቅር መሪ እና በፖሊስ ውስጥ የራሳቸውን ኢምፓየር ያቋቋሙ" ተብለው ከአምስት ወር በፊት ከሰራቸው የተባረሩት ረዳት ኮሚሽነር ሽፈራው ጉቱ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ እየተካሄደ ባለው አዲስ የሹመት እና የምደባ ሂደት ኮሚሽነሩ ዳግም ተመልሰው የኮልፌ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።
.
ሙስና የተረጋገጠበትን አካል አዳዲስ የፖሊስ አባላትን በምን አይነት ስነልቦና ሊያፈራ እንደሚችል አጠያያቂ አይሆንም።
ወታደር (ፖሊስ) አዛዡን ይመስላል 🤔
Via [©Gumaa Saqqataa Gem] ✍️
.
.
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
📌 t.me/Fastsinfo99
🌴 🌴 🌴
1
1August 26, 2026 835

