ቢመቸኝ በአካል ተገኝቼ የማየው የእግዚአብሔር እና የያዕቆብን ትግል ነበር። በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 32:28… — FACE THE TRUTH — TG.ME

ቢመቸኝ በአካል ተገኝቼ  የማየው  የእግዚአብሔር እና የያዕቆብን ትግል ነበር።

በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 32:28 ላይ ለሊት ሙሉ እንደታገሉ ተቀምጧል ። ፅፌበታለሁ ይህን 👉  (ተጫን)   ተጭናች አንብቡ።

🔘 እርግጠኛ ነኝ እናንተም ትገኙ ነበር መገኘት ብቻ ሳይሆን እኔማ ቆምር ነበር ያለኝን ብር አሲዝ ነበር አይቻልም አውቃለሁ ግን  ለአምላክ ነውኮ የምመድበው ራሱ ሲጣላ ነውኮ የመደብኩት የሚደብረው አይመስለኝም ።  መጨረሻው ግን ተሸንፎ ነው ያለቀው።  አስቡት ዜናው ራሱ ምን ሊሆን እንደሚችል

"የፍጥረተ አለሙ ፈጣሪ ከያዕቆብ ጋ ታግሎ እስኪነጋ ድረስ ጥረት ቢያደርግም በመጨረሻ ተሸነፈ።"

🔘 እኛ ሙስሊሞች ነን ከድክመት የጠራውን አላህን ነው የምናመልከው። በአምላክ ላይ የተቀጠፉ ውሸቶችን የያዙ መፅሐፍትን ሳይሆን ስህተት የሌለውን የመጨረሻውን የአምላክ  መልዕክት የሆነውን ቁርዓንን ነው የህይወት መመሪያ ያደረግነው። የሚሞት , በትግል የሚሸነፍ አምላክ የለም። ክርስቲያኖች ኑ ዳኑ  !

( ከላይ ያለው ፎቶ ራሳችሁ ክርስቲያኖች የሰራቹት ነው እኔ የሰራውት አይደለም )

✍️ Abdulkerim

https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
😁272👍45❤13🔥12💯7👌3😱2🤩2😎2
August 29, 2026 4.3K 20