FACE THE TRUTH: post #368 — TG.ME

በሴዶ ምክንያት ልባችሁ ለተሰበረ

መከራዬን አየሁኮ እናንተን በማስረዳት 😁

ጆኒ በአስተማሪው ኡመር ጀማል እየታነቀ ነው የተማረው። ዝምሎ ራሱ ለጉብኝት ሲመጣ ያንቀዋል ። ይኸው በቪድዮ መረጃ። ሴዶ አልተማረም ። ሳይማር ገባ ከዛ ታነቀ ። ሴዶ ቴኳንዶ ነው የተማረው ። grappling , jujitsu አልተማረም።በቃ ያለው ነገር ይሄ ነው። እናንተን በማፅናናት ጊዜ ፈጀውኮ ። 

እህቶች ደግሞ ተጠንቀቁ ስሜቱ ካለቀቀሽ በቃ 15 ቀን በዚህ መልኩ ከቀጠልሽ 16ኛው ቀን ላይ ሰይዶን ስታይው ነብዩ ዩሱፍ (ዐሰ) አይነት መልክ ያለው ሆኖ ይታይሻል። ያኔ ግን አልቋል መድኃኒት የለንም !!!

✍️  Abdulkerim


https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
😁364👍30❤17🤮8😭3💯2⚡1😱1😎1
August 29, 2026 3.9K 24