በሀሳብ ለፈጠሩት ለራሳቸውም ያልገባቸውን አምላክ ሲያስረዱ የሚሰጡት አስቂኝ ምሳሌ
ኦርቶዶክስ ወገኖች ስላሴን እናስረዳለን እያሉ አንዴ በፀሀይ አንዴ በእንቁላል አንዴ በባጃጅ ጎማ.. ..ወዘተ..... እየሞከሩ ሲያስቁን ከርመው
ይኸው አሁን ፕሮቴስታንቶችም ስላሴ ተጥዶ የሚፈላ የሚገነፍል ነገር አድርገው ማቅረብ ጀመሩ።
አብ ይጣዳል ወልድ ይፈላል መንፈስ ቅዱስ ይገነፍላል ሲባል እንዴት ነው ነገሩ
1️⃣ አብ ሲጣድ ወልድ እና መንፈስቅዱስን ይዞ ተጥዶ ገብቶ ከዛ ሙቀቱን እሱ ተቋቁሞ ነገር ግን ከሙቀቱ የተነሳ ወልድ ፈልቶ መንፈስ ቅዱስ ነው የገነፈለው ?
2️⃣ አብ ብቻውን ተጥዶ በሙቀቱ ምክንያት ሲፈላ ወደ ወልድ ተቀይሮ ነው ? ከዛ ወልድ ከሙቀቱ የተነሳ ከመፍላት ወደ መገንፈል ውስጥ ገብቶ ነው መንፈስ ቅዱስ የተባለው ?
የሚያፈላቸውስ ማን ነው ?? ኢየሱስ እንዲህ አስተምሯል ?
🌐 ኢየሱስ በአጭር ቃል እንደማንኛውም ፍጡር አምላክ እንዳለው ወደ ሁላችንም አምላክ እንደሄደ ተናግሯል።
📕 ዮሐንስ 20፥17
“ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።”
🌐 ጳውሎስም አምላኩን ያውቃል ። አምላኩን በኢየሱስ ነበር የሚያመሰግነው። ኢየሱስን ሳይሆን አምላክን በኢየሱስ በኩል።
📕 ሮሜ 1፥8
“እምነታችሁ በዓለም ሁሉ ስለ ተሰማች አስቀድሜ ስለ ሁላችሁ አምላኬን በኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ።”
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------
220
34
33
22
15
6
5
4
2
1June 12, 2026 17.9K 29